♨️አንዳንድ የኮምፒውተር ቫይረሶች ለምን ሊወገዱ የማይችሉ ሆኑ?
✏️ ዙምቢ የሚል ቅጥያ የተሰጣቸው የኮምፒውተር ቫይረሶች በቀላሉ የማይጠፉ አደገኛ የቫይረስ ዓነቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ዙምቢ የኮምፒውተር ቫይረሶችን ብንወስድ በኢንተርኔት ውስጥ ባልተለመደ ሁኔታ የማይጠፉ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️የዙምቢ ቫይረሶችም የኮድ ዝርዝሮችን ያለ እርፍት በመዘዋወር አዳዲስ ተጠቂዎችን የመፈለግ እና የማጥቃት ስራዎችን የመከወን አቅም ያላቸው ቫይረሶች ናቸው፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️አብዛኛዎቹ ጸረ ኮምፒውተር ቫይረሶች ቀስ በቀስ በመስፋፋት መረጃዎችን የሚሰበስቡ የኮምፒውተር ጸሮች እና ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ዎርሞች (worms) ናቸው፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ወርሞቹ ራሳቸውን በራቸው ማብዛት እና መስፋፋት የሚችሉ እና እነዚህን ቫይረሶች በዙሪያችን እንደማናጣቸው የሳይሜንቲክ የሳይበር ደህንነት ስጋት ተመራማሪ የሆኑት ካንዲድ ዊስት ይናገራሉ፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️ተመራማሪው ብዙ ዓመታትን በዘርፉ የሰሩ ሲሆኑ አጥፊ ሶፍትዌሮቹ አንዴ ኮምፒውተሮችን ከበከሉ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በማሽኑ ውስጥ ያሉትን መረጃዎች በቀላሉ ስካን በማድረግ በአጠቃላይ በግንኙነት መስመሮች የሚተሳሰሩ ኮምፒውተሮችንም በተመሳሳይ መልኩ የጥቃት ተጋላጭ እንደሚያደርጋቸው ጠቁመዋል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️በቀላሉ መጥፋት ካልቻሉ ጸረ-ኮምፒውተር የዙምቢ ቪይረሶች መካከል ኮንፊከር (Conficker) አንዱ ሲሆን ቫይረሱ በፈረንጆቹ 2008 ጀምሮ የጥቃት ብትሩን በመሰንዘር በዓለም አቀፍ ደረጃ 15 ሚሊዮን ኮምፒውተሮች ላይ ጥቃት ፈጽሟል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ለኮንፊከር ለም መሬት ከሆኑ ነገሮች መካከልም በቀላሉ በጁ የገባውን የኔትዎርክ ዶሜይን መመሪያዎች እና ማሻሻያዎችን በየቀኑ መፈተሸ እና ራሱን ማጣጣም መቻሉ ነው፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️በሳይመንቲክ የሳይበር ደህንነት ስታስቲክስ ቫይረሱ ከተከሰት ከ8 ዓመት በኋላም እስከ 1.2 ሚሊዮን በኮንፊከር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ሲገኙ በ2017 ደግሞ 840,000 ሰለባ መሆናቸውን አሳይቷል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ሆኖም ለረጅም ጊዜ ከኮምፒውተሮች መጥፋት ያልቻለው የኮንፍሊከር ቫይረስ ብቻ አለመሆኑን የተናገሩት የሴሜንቲክ ተመራማሪው ወስት ሴሜንቲክ በተከታታይ የዲስክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (SillyFDC) ቫይርስ በ2007 ፣ቪሩት ቫይረስን በ2006 ሌላው ቀርቶ በ2003 የተከሰተው እና ፋይሎችን በመበከል የሚታወቀው ሳሊቲ ቫይረስ መመልከታቸውን ተቋሙ አሳውቋል፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️ዙምቢ ቫይረሶች በተለየ መልኩ ለረጂም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ሲሆን የሳይበር ወንጀለኞች በስውር የኔትዎርክ ኮዶች ላይ ስጋትን በመፍጠር ይንቀሳቀሳሉ፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ በሶፍትዌር ክፍተት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መተግበር የሚችሉ ሲሆን አንዳንዶች የቅርብ ጊዜ የደህንነት መጠበቂያዎችን ማሻሻል እንዳንተገብርም ይደርሳሉ ተብሏል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️በመሆኑም ኮምፒውተሮቻችን ከቫይረሶች ሙሉ ለሙሉ የጸዱ ናቸው በሚል በጠባበቂያ መረጃዎችን (backup) አለመያዝ አደጋው የከፋ መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው፡፡

No comments:
Post a Comment