ክላውድ ኮምፕዩቲንግ ምንድነው?
ክላውድ ኮምፒዩቲንግ የኮምፒተር አገልግሎቶች፤ ማለትም
ሰርቨሮች፣ የውሂብ/Data/ ማጠራቀምያዎች፣ አውታረመረቦች፣
ሶፍትዌሮች እና ሌሎች አገልግሎቶችን ኢንተርኔት (ክላውድ) ተጠቅሞ
የሚያቀርብልን ቴክኖሎጂ ነው።
ይህ ማለት ውሂብ/ ዳታ/ የምናስቀምጠው በኮምፒተራችን
ሳይሆን፤ ሌሎች ድርጅቶች በሚቆጣጠሩት ኮምፒዩተር ነው ማለት
ነው።
ያስቀመጥነውን ውሂብ ማግኘት ስንፈልግ፣ ኢንተርኔትን ተጠቅመን
ወደ የግላችን ኮምፕዩተር መገልበጥ ወይም እዛው ክላውድ ላይ እያለ
በማሰሻ(browser) ከፍተን ማየት እንችላለን። ይሁን እና ክላውድ
ኮምፒዩቲንግ ውሂብ ማከማቻ ጎተራዎች ብቻ አይደለም በአገልግሎት
መልክ የሚያቀርብልን፤ ማንኛውም ኮምፒተራችን ላይ ማድረግ
የምንችለውን ተግባር በተሻለ ፍጥነት እና ዋጋ ማከናወን የሚይስችለን
ቴክኖሎጂ ነው።

No comments:
Post a Comment