Friday, August 24, 2018

ጠፉ መረጃዎችን በነጻ ለመመለስ የሚረዱ ሶፍትዌሮች

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሶፍትዌሮች በመጫን ያጣናቸውን ፋይሎች
በመመለስ እፎይታን ማግኘት እንችላለን።
1. #ሬኩቫ : ሬኩቫ የተሰኘው ሶፍትዌር መረጃዎችን በመመለስ (ሪከቨር
በማድረግ) ረገድ በጣም ውጤታማ እና ቀዳሚ ነው።
ፋይሎችን በጥልቀት ስካን የሚያደርግ ሲሆን የቆዩ እና በቅርቡ
የተሰረዙ (ፎርማት የተደረጉ) ፋይሎችን በፍጥነት ይመልሳል
2. #Undelete 360: በዲጂታል ካሜራዎች፣ ዩ ኤስ ቢ እና ሌሎች
የተደበቁ ፋይሎችን ለማግኘት ያስችላል:: Undelete 360 የተደበቁ
ፋይሎችን ከመመለሳችን በፊት እንድናያቸው እድል ይሰጣል።
3. #PhotoRec : ከሃርድ ዲስክ እስከ ዲጂታል ካሜራዎች ከተለያዩ
የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ የጠፉ ፋይሎችን ለመመለስ
ይጠቅመናል።
PhotoRec ወሰብሰብ ስለሚል በባለሙያዎች እንጂ በጀማሪ
ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ጥቅም ላይ ባይውል ይመከራል።
4. #ቴስትዴስክ: ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ፣ ለማክ፣ ሌነክስ እና ሌሎች
ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላላቸው ኮምፒውተሮችም ተስማሚ የሆነ የጠፋ
መረጃ ለመመለስ ይጠቅማል።
ከሌሎቹ የጠፉ መረጃዎችን መመለሻ ሶፍትዌሮች ጋር ሲነፃፀር
በቅርብ ጊዜ የጠፉ መረጃዎችን በፍጥነት በመመለስ ረገድ ውጤታማ
ነው።
DOC፣ HTML፣ AVI፣ MP3፣ JPEG፣ JPG፣ PNG፣ GIF፣ እና መሰል
ፋይሎችን ለመመለስም ይረዳል።ስካን የማድረግ ፍጥነቱ ግን ዝቅተኛ
ነው።
5. #Pandora Recovery

No comments:

Post a Comment